Author: admin

  • የድነት መልዕክቶች

    የድነት መልዕክቶች

    ሀ.ሚስጥረ ድነት     ”ወይቤ፡ መጽሐፍ፡ ኩሉ፡ ዘየአምን፡ ቦቱ፡ የሐዩ ” ሮሜ.10፡11       በክርስትና ውስጥ ሊታወቁ የሚገባቸው ትክክለኛ የደህንነት /ድነት/ መሰረቶች እና ሊመለሱ የሚገባቸው ጥያቄዎች የሚከተሉት ናቸው፡-  በቅድሚያ ድነት የምንለው የነፍስ ድነትን ነው፡፡ ይኸውም ሰው በሐጢያተኝነቱ ሊቀበለው ካለ ፍርድና ኩነኔ አምልጦ በክርስቶስ የዘላለም ህይወትን ስለ ሚወርስበት ጉዳይ ነው፡፡ 1- ሁሉም ሰው ሐጢያትን ሰርቶአል? “ልዩነት የለምና ሁሉ ኃጢያትን…

  • በክርስቶስ ሰላም ለእናንተ ይሁን!

    በክርስቶስ ሰላም ለእናንተ ይሁን!

    አስቀድሞ ተሐድሶ ቶውት በሚል በተከታታይ መንፈሳዊ ጽሁፎችን ማቅረብ የተጀመረው በ 2014 እ.ኤ.አ. ሲሆን በዚያ ጦማር ወይም ብሎግ እስካሁን በእግዚአብሔር ፍቃድ የተሰሩ በርካታ  ክንውኖች ናቸው፡፡ በብሎጉ ላይ የሚጻፉት ጽሁፎች በአብዛኛው ድነት ላይ ያተኮሩ ሲሆኑ፡፡  አልፎ አልፎ ከዚያ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ሌሎች ቅዱሳን ወንድሞችና እህቶችን የሚጠቅሙ ተሐድሶአዊ መልዕክቶችም ይቀርባሉ፡፡ ለምሳሌ በድነት ዙሪያ ከሚቀርቡት መካከል ሚስጥረ-ድነት ፣ አስቸኳይ…

  • Hello world!

    Hello world!

    Welcome to WordPress. This is your first post. Edit or delete it, then start writing!